ኔትፍሊክስ ጊፍት ካርድ በኢትዮጵያ ይግዙ
Netflix Gift Cards
በራስዎ መለያ ላይ የሚቤዙት የNetflix ስጦታ ካርድ ሂሳብ። በማንኛውም ፕላን ላይ ይሠራል፤ ሂሳቡ እስኪያልቅም ወርሃዊ ክፍያዎን ይሸፍናል።
ከ ETB 3,600 ጀምሮ
የኔትፍሊክስ ጊፍት ካርድ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር
| ጥቅል | ዋጋ |
|---|---|
| $15 | ETB 3,600 |
| $20 | ETB 4,800 |
| $25 | ETB 5,800 |
| $30 | ETB 6,800 |
ዋጋው በኢትዮጵያ ብር ነው። በቴሌብር ወይም በCBE ይከፍላሉ — ካርድ ወይም የውጭ ምንዛሪ አያስፈልግም።
ኔትፍሊክስ ጊፍት ካርድ በኢትዮጵያ እንዴት እንደሚገዛ
- 1. ጥቅልዎን ይምረጡ — ዋጋው በኢትዮጵያ ብር ተወስኗል፤ የሚቀየር ነገር የለም።
- 2. በቴሌብር ወይም በCBE ይክፈሉ — ቴሌብር 0952717239፣ CBE 1000301060193፣ ሁለቱም በYonas Goitom Tadese ስም።
- 3. ደረሰኝዎን ይላኩ — በክፍያ ገጹ ላይ ይጫኑ ወይም ለ@ygplay በቴሌግራም ይላኩ።
- 4. ወዲያውኑ ይቀበሉ — ክፍያው እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ይደርስዎታል፤ እንደተጠናቀቀም በኢሜይል እናሳውቅዎታለን።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
- የNetflix ጊፍት ካርድ ምንድን ነው? ምን አገኛለሁ?
ዲጂታል የሆነ የኔትፍሊክስ ኮድ እንልክልዎታለን። ኮዱን netflix.com/et/redeem ላይ በመግባት በራስዎ የኔትፍሊክስ አካውንት ላይ Redeem በማድረግ ወርሃዊ ክፍያዎን መክፈል ይችላሉ።
- በገንዘቡ ምን ማድረግ እችላለሁ?
የNetflix ወርሃዊ ክፍያዎን መክፈል ወይም አሁን ያሉበትን Plan ማሳደግ (Upgrade) ይችላሉ። ከታች ያለው ቪዲዮ በእንግሊዝኛ ሲሆን ከNetflix ራሱ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
- ደረጃዎቹን ይመልከቱ
- ለስንት ቀናት ያገለግላል?
የጊፍት ካርዱ የሚያገለግልበት የቀን ብዛት እርስዎ በሚጠቀሙት የNetflix Plan አይነት ይወሰናል። በኢትዮጵያ ዋጋ፦ Mobile $2.99፣ Basic $3.99፣ Standard $7.99፣ Premium $9.99። እያንዳንዱ ካርድ የሚሸፍነው የቀን ብዛት፦
ካርድ Mobile Basic Standard Premium $15 150 ቀን 112 ቀን 56 ቀን 45 ቀን $20 200 ቀን 150 ቀን 75 ቀን 60 ቀን $25 250 ቀን 187 ቀን 93 ቀን 75 ቀን $30 301 ቀን 225 ቀን 112 ቀን 90 ቀን 
- ከመግዛቴ በፊት የኔትፍሊክስ አካውንት ሊኖረኝ ይገባል?
አዎ! መጀመሪያ በ netflix.com ላይ በኢሜልዎ ነፃ አካውንት መክፈት አለብዎት። አካውንቱን ከከፈቱ በኋላ የኛን ጊፍት ካርድ ገዝተው ኮዱን በማስገባት ፊልሞችን ማየት መጀመር ይችላሉ።
- Password መስጠት አለብኝ?
አያስፈልግም! የምንልክልዎ ኮድ ስለሆነ፣ ለደህንነትዎ ሲባል በራስዎ አካውንት ላይ ነው የሚያስገቡት።
- ለመጠቀም VPN ያስፈልገኛል?
በፍፁም አያስፈልግም! ኔትፍሊክስ ኢትዮጵያ ውስጥ በዶላር (USD) ስለሚያስከፍል፣ የእኛ የዶላር ጊፍት ካርዶች ያለምንም VPN በኢትዮጵያ ኢንተርኔት በቀጥታ ይሰራሉ።
- በእርግጥ ይሰራል?
አዎ! የእኛ ኔትፍሊክስ ጊፍት ካርዶች 100% ትክክለኛ (Genuine) እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ምንም ችግር ይሰራሉ። ኮዱን ሲያስገቡ የዶላር መጠኑ በቀጥታ ወደ አካውንትዎ ይገባል። ኮዱ ካልሰራና ስህተቱ የእኛ ከሆነ እንተካለን ወይም ሙሉ ገንዘብዎን እንመልሳለን።
- ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
በጣም ፈጣን ነው! ክፍያዎ እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ኮዱ ይላክልዎታል።
የኔትፍሊክስ ጊፍት ካርድ ገንዘብ ተመላሽ
ኮዱ አንዴ ከተላከልዎ በኋላ ኮዶች አይመለሱም፤ ምክንያቱም የተነበበ ኮድ ቀደም ብሎ ጥቅም ላይ ውሎ ሊሆን ይችላል። ከመክፈልዎ በፊት መጠኑንና ክልሉን ያረጋግጡ።
እንመልሳለን ወይም እንቀይራለን
- ከፍለው ምንም ካልደረስዎ — ገንዘብዎ ሙሉ በሙሉ ይመለስልዎታል።
- ለአንድ ትዕዛዝ በስህተት ሁለት ጊዜ ከከፈሉ — ሁለተኛው ክፍያ ይመለስልዎታል።
- ኮዶቻችን እንደ Amazon ካሉ ፈቃድ ካላቸው ሻጮች ነው የሚገዙት፤ ስለዚህ የማይሠራ፣ አስቀድሞ ጥቅም ላይ የዋለ ወይም የተሰረቀ ኮድ ሊደርስዎ አይገባም። እንዲህ ያለ ነገር ቢገጥምዎ — ወይም የተሳሳተ ካርድ ወይም ክልል — ጉዳዩን በደንብ እንመረምራለን፤ ስህተቱ የእኛ ሆኖ ከተገኘ እንቀይራለን ወይም ገንዘብዎን እንመልሳለን።
- የተሳሳተ መጠን መርጠው ኮዱን ከመላካችን በፊት ከነገሩን — እንቀይርልዎታለን ወይም ገንዘብዎን እንመልሳለን።
መመለስ አንችልም
- ኮዱን ለሌላ ሰው ከሰጡ፣ ወይም አንድ ሰው አግባብቶ እንዲልኩለት ካደረገ። ኮድዎ የማያውቁት ሰው እጅ ከገባ ጠፍቷል — ሪፖርት እንዲያደርጉ እንረዳዎታለን፣ ነገር ግን መመለስ አንችልም።
- ኮዱ በገዛው ነገር ካልረኩ — በጨዋታው ወይም በመተግበሪያው ውስጥ ያገኙት ነገር በእኛ ቁጥጥር ሥር አይደለም።
- የተሳሳተ መለያ፣ ID፣ ኢሜይል ወይም ክልል ሰጥተውን እኛ የጠየቁትን በትክክል ካደረስን።
- ከደረሰዎ በኋላ ሐሳብዎን ከቀየሩ።
የተሳሳተ ነገር ካለ፣ ከማንኛውም ነገር በፊት ይጻፉልን — እዚሁ ድረ-ገጽ ባለው ውይይት፣ በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ። ቶሎ ባወቅን ቁጥር የምናደርገው ነገር ይበዛል።








